Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Akoya Properties

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 10,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

1850 Square Meter

Description

የ ኢትዮዽያ አየር መንገድ አጋር ድርጅት የሆነዉ Akoya properties ️ በአሁኑ ወቅት በሶስት ዋና ዋና የልማት ፕሮጀክቶቻችን፦ ኦዞን (Ozone)፣ አሚሊያዝ (Amiliyaz) እና ትዊንዝ (Twinz) ላይ አማራጮች አሉን። ለጊዜው የኦዞን (Ozone) ፕሮጀክታችንን ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች አያይዤልዎታለሁ፦ ቦታ፦ ሰሜን ማዘጋጃ (ከሰሜን ሆቴል አጠገብ) የቁፋሮና ግንባታ ደረጃ፦ ከ 75% በላይ የተጠናቀቀ የካሬ ሜትር ዋጋ፦ 98,000 ብር የሚሸጡ ቤቶች እና የክፍያ ዝርዝር፦ ባለ 1 መኝታ ቤት (81 ካሬ ሜትር) ጠቅላላ ዋጋ፦ 7,938,000 ብር ቅድመ ክፍያ፦ 1,190,700 ብር ባለ 2 መኝታ ቤት (110 ካሬ ሜትር) ጠቅላላ ዋጋ፦ 10,780,000 ብር ቅድመ ክፍያ፦ 1,617,000 ብር ከዚህ በተጨማሪ ለየት ያለ የኢንቨስትመንት እድል የሚሰጡ ከወለድ ነፃ የብድር አማራጮች (Interest-free loan) እና ልዩ የዋጋ ቅናሾች (Discounts) ፕሮጀክት፦ Amiliyaz (G+31) ቦታ፦ ሳርቤት (ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ) ክፍል፦ 3 መኝታ ቤት (176 ካሬ ሜትር) ዋጋ፦ 125,000 ብር በካሬ ሜትር ሁኔታ፦ 10% ተጠናቋል (ሽልማት ያስመዘገበ መለያ ፕሮጀክት) አገልግሎቶች፦ የመሬት ቴኒስ ኮርት፣ ሲኒማ፣ በ7ኛው ፎቅ ላይ የጣሪያ መዋኛ ገንዳ፣ ከፍ ሐተኛ ፍጥነት ያላቸው ሊፍቶች፣ ለነዋሪዎች የተመደቡ የአደጋ ጊዜ ሕክምናኪሞች፣ የዓለም ደረጃ ሱፐርማርኬት፣ ጂም፣ ስፓ፣ ቫሌት ፓርኪንግ ይደዉሉ 0977617471

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 1850 sqm | BetDelala