Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole Harmony, Luxury Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 41,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

189 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ሃርመኒ | አፓርትመንት ሽያጭ 189 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል አካባቢ B+G+13+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 189 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል Smart Doors, Smart Elevator, Green Terrace, Spa & Gym, Sauna Steam, Parking, የጋራ ማዕድ ቤት, የከርሰ ምድር ውሃ, በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አሉት። የከተማ እይታ ያለው በረንዳ አለው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash / Bank ዋጋ = 41.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 400,000 ብር ($2,500)/ወር | Gross Yield፦ 11.57% 219,577 ብር/ካሬ | Payback፦ 8.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሃርመኒ አካባቢ ያለ፣ Smart አሰራርና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት፣ Spa፣ Gym እና ዲጂታል ካርታ ያለው ለቅንጡ መኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1851

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 189 sqm | BetDelala