Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Rental Property

Addis Ababa, Bole

For RENT

ETB 70,000 /Per Month

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

118 Square Meter

Description

የመኖሪያ ቤቶች ለኪራይ! በጥራት የተገነቡ፣ ለኑሮ ምቹ እና ሙሉ ደህንነታቸው የተጠበቀ ቤቶች። ሰፈሩ - ጃክሮስ (ገርጂ) የክፍል አማራጮች እና ዋጋ (በወር) * ታችኛው ግራውንድ/Lower Ground (90 ካሬ) 2 መኝታ ቤት (ከዘመናዊ ቁም ሳጥን ጋር)፣ 2 መታጠቢያ ቤት (ከቦይለር ጋር)፣ ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሰፊ ሳሎን 65,000 ብር * ምድር ቤት/Ground Floor (118 ካሬ) 2 መኝታ ቤት (ከዘመናዊ ቁም ሳጥን ጋር)፣ 2 መታጠቢያ ቤት (ከቦይለር ጋር)፣ ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሳሎን 70,000 ብር * 1ኛ ፎቅ (125 ካሬ) 3 መኝታ ቤት (ከዘመናዊ ቁም ሳጥን ጋር)፣ 2 መታጠቢያ ቤት (ከቦይለር ጋር)፣ ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሰፊ ሳሎን 70,000 ብር * 2ኛ ፎቅ (111 ካሬ) 2 መኝታ ቤት (ከዘመናዊ ቁም ሳጥን ጋር)፣ 2 መታጠቢያ ቤት (ከቦይለር ጋር)፣ ማብሰያ ክፍል (ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት) እና ሳሎን 65,000 ብር ለምን የእኛን ቤቶች ይመርጣሉ? * አስተማማኝ ደህንነት፦ የ360 ዲግሪ የደህንነት ካሜራ (CCTV) እና የ24 ሰዓት የጥበቃ ሰራተኛ። * የውሃ ችግር የሌለበት፦ ለቤቱ ብቻ የተመደበ ግዙፍ የ7,000 ሊትር የውሃ ታንከር። * ምቹ ፓርኪንግ፦ ሰፊ እና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ያለው። * ጥራት ያለው አጨራረስ፦ ሙሉ ወለሉ በዘመናዊ ሴራሚክ የተነጠፈ። * ቀላል ትራንስፖርት፦ ለዋና መንገድ እና ለታክሲ/ባስ መቆሚያ በጣም ቅርብ (500 ሜትር ብቻ)። ታክሲ - ከመገናኛ/ከጎሮ/ከቦሌ/4 ኪሎ- 1 ታክሲ * ከጭንቀት ነፃ፦ ማንኛውም የጥገና አገልግሎት በባለቤቱ ወዲያውኑ ይከናወ

Recommended Properties

በ 5 ሚሊዮን ብር ቤት በ ቦሌ ሚካኤል
For Sale

ETB 5,596,000

Published: 19 hours ago

Britsh Embassy
For Sale

ETB 9,782,000

Britsh Embassy

Addis Ababa, Yeka
2
2
134 Square Meter

Published: 3 hours ago

Rental Property | BetDelala