Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

ታላቅ ቅናሽ በካሬ 76,000 ብር ብቻ!

Addis Ababa, Akaky Kaliti

For SALE

ETB 76,000 /Per Square Meter

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

146 Square Meter

Description

ታላቅ ቅናሽ በካሬ 76,000 ብር ብቻ! ልዩ የቤት ሽያጭ እድል - አያት 49 በአያት ምርጥ ሰፈር፣ ጥራትና ምቾትን አጣምሮ የያዘ ድንቅ አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል። ይህ እድል በድጋሚ የማይገኝና ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለሚኖርበት ቤት እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ ነው። የቤቱ ልዩ ባህሪያት ውስን ቤቶች፦ በአንድ ወለል (Floor) ላይ 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (ለግል ነፃነትዎ አስተማማኝ)። ሰፊ ስፋት፦ * ባለ 3 መኝታ - 146 ካሬ ባለ 3 መኝታ - 180 ካሬ አካባቢ፦ አያት 49 (ሆሴ ሪልስቴት አቅራቢያ) - ሰላማዊና ለኑሮ ምቹ ሰፈር። ልዩ የዋጋ ቅናሽ ዋጋ፦ በካሬ 76,000 ብር ብቻ! "በአሁኑ የገበያ ሁኔታ ይህ ዋጋ ለአያት አካባቢ እጅግ ቅናሽ ነው!" አሁኑኑ ይደውሉ ይህ አጋጣሚ ሳያመልጥዎት ቀድመው ይያዙ። ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት፦ ስልክ: 0938066578

Recommended Properties