Description
አያት ፣ አፓርትመንት ሽያጭ 102 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ አያት ፈረስ ቤት አካባቢ G+9 ህንፃ ላይ ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen
️ ስፋት: 102 ካሬ ሜትር ( 22 ካሬ የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ)
️ 4ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው ፦ አገልግሎት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ያለ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ ፣ ሰገነት ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት።
️ ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ ያለ ቤት
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ( Cash / Bank Payment Possible )
ዋጋ = 12 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 25,000 ብር::
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 25,800 ብር
Financial Metrics፦ Yield: 2.5% | Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ105k-130k/ካሬ | የዚህ ቤት: 117,647 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ የንብረቱ ዋጋ ካለው የኪራይ ገቢ አንጻር ሲመዘን ዝቅተኛ የኪራይ ተመላሽ (Low Yield) ደረጃ ላይ የሚገኝ ቢሆንም፣ አስተማማኝ የካፒታል ዕድገት (Capital Appreciation) አለው።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegratefu
l
+251939703030
Code1653