Description
ሰሚት ካምብሪጅ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ 94 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ
️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ 2 መኝታ ቤት ፣ 2 መታጠቢያ እና Laundry
️ በአንድ ወለል ላይ 2 ቤቶች
ሰነድ:- ዲጂታል ካርታ ያለው
የህንፃው መገልገያዎች
️ ግቢው ጥበቃ ፣ የግቢ አስተዳደር ፣ ጀኔሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰምድር ውሃ።
ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም።
አከፋፈል ፦ ካሽ
ዋጋ = 11.5 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር
የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት)
️ ዓመታዊ ግብር: 69,900 ብር
የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics)
የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 4.6%
የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በአካባቢው ልማት እና ሰሚት አሁንም በፍጥነት እያደገ ያለ የመኖሪያ ቀጠና በመሆኑ የቤቱ እሴት በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል።
️ የዋጋ ንፅፅር (Affordable Price)
የአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ: ከ110,000 እስከ 135,000 ብር
የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ: 122,340 ብር
ማጠቃለያ: የቤቱ ዋጋ ከአካባቢው አንጻር ተመጣጣኝ ነው።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1647