Description
አያት 49 ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 114 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ አያት 49 በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+ G+12+T ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Balcony ፣ Open Kitchen
️ ስፋት: 114 ካሬ ሜትር ( 96sqm-net)
️ 6ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ የመጫወቻ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 15 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 51,000 ብር
Financial Metrics፦ Gross Yield: 3.60% (እጅግ ዝቅተኛ የኪራይ ተመላሽ)
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: 110k-130k/ካሬ | የዚህ ቤት: 131,579 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ የካሬ ዋጋው ከአካባቢው ዋጋ አንፃር ትንሽ ከፍ ያለ ነው። የኪራይ ተመላሹም (3.60% Gross Yield) በመሆኑ የተወሰነ ድርድር ያስፈልጋል ። ጥሩ ነገሩ በዋና አስፓልት ላይ በመሆኑ ለወደፊት የቤት ዋጋ ዕድገት (Capital Appreciation) ታሳቢ አድርጎ ለሚገዛ ሰው ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1666