Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

B+G+5 Building In Kasanchis For Sale

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 550,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

600 Square Meter

Description

#ህንፃ | ለሽያጭ ይቅርታ ትክክለኛውን ፎቶ ባለመጠቀማችን! ካሳንቺስ : ሙሉጌታ አካባቢ - 555,000,000 ብር 600Sqm | B+G+5 #ህንፃው የሚገኘው ካሳንቺስ ሙሉጌታ ህንፃ አካባቢ ሲሆን ፣ ሙሉለሙሉ የንግድ አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ ህንፃ ነው። ህንፃው አሁን ላይ እየሰጠ ያለው ሁለት አይነት አገልግሎት ሲሆን ከአንድ እስከ 3ኛ ፎቅ ድረስ የተለያዩ ሱቆች ሲኖሩ በብዛት የመብራት ማጌጫ እና ማስዋቢያ መሸጫዎችን ይዟል፤ የተቀረው ክፍል ደግሞ ለቢሮ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። #Financial_Information Asking Price: 555,000,000ብር Total Area: 600 sqm Price per sqm: ~834,250 ብር Construction cost - 65,000 per sqm Land Value ~ 180,000,000 ብር Buildings Year ~ 17 Years Monthlys income ~ 2,000,000 ብር #የህንፃው_መግለጫ አጠቃላይ አወቃቀር : ባዝመንት፣ ግራውንድ እና ከ1ኛ እስከ 5ኛ ፎቅ (B+G+5) ስፋት : 600 ካሬ ሜትር (ሙሉለሙሉ ያረፈበት 600 ካሬው ላይ ነው) አቀማመጥ : L-Shape መንገድ : 2 መንገድ ያገኘዋል ተጨማሪ ሁለት ፍሎር የሚያስጨምር ግንባታ ፍቃድ አለው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው ፣ ነባር ይዞታ ነው። #Agent_Commission 2% ይከፍላሉ ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 600 sqm | BetDelala