Description
ሃይሌ ጋርመንት ፡ ሰፈራ | G+2 ቤት ሽያጭ 200 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት በተለምዶ ሰፈራ እየተባለ በሚጠራ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው።
ከሁሉም በላይ አካባቢ የተረጋጋ የመኖሪያ መንደር በመሆኑ ኑሮን ለመመስረት ፣ ልጆች ለማሳደግ ጥሩ ሰፈር ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር
️ ቤቱ ያረፈበት = 175 ካሬ ( Built-up )
በድምሩ 14 ክፍሎች ሲኖሩት:-
ግራውንድ ፍሎር
ሰፊ ሳሎን ፣ ክፍት መአድ ቤት እና የእንግዳ መታጠቢያ
አንደኛ ፎቅ
3 መኝታ ቤቶች ፣ 1 መታጠቢያ
ሁለተኛ ፎቅ
3 መኝታ ቤቶች
ሰርቪስ
እቃ ቤት ፣ ዝግ መአድ ቤት ፣ አጋዥ ክፍል
አገልግሎቶቹ
ጃኩዚ ፣ አትክልት ቦታ፣ 2 መኪና ማቆሚያ ፣ ሰፊ ቴራስ ፣ በረንዳ ፣ ሰፊ ልብስ ማስጫ አለው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- Cash / Bank ( Buyer Side )
ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1873