Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bole Alem Cinema, Fully Furnished Apartment .......171sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 43,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

4

Area

171 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ | አፓርትመንት ሽያጭ 171 ካ.ሜ ** ( ከነ እቃው ) Location: የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ , Laundry , 2 Balcony ️ ስፋት: 171 ካሬ ሜትር ( 149sqm_net) ️ 6ኛ እና 11ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ በወለል 4 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ የራሱ ማቆሚያ፣ ጥበቃ፣ ቴራስ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የድግስ ቦታ እና እንግዳ መቀበያ አለው። ️ ማስታወሻ 1 : በአሁን ሰዓት $3,000 ዶላር (480,420 ብር) በወር ተከራይቷል። ️ ማስታወሻ 2: ቤቱ በውጭ ዜጎች የተከራየ በመሆኑ ጎብኚዎች ተመሳሳዩን ነው የሚያዩት (ቪዲዮውም ተመሳሳዩን ነው)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Only ( ካሽ ብቻ ) ዋጋ = 43 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 480.4k/ወር ($3k) | Yield፦ 13.41% 251,462 ብር/ካሬ | Payback፦ 7.5 yrs ማጠቃለያ፦ በመሃል ቦሌ $3,000 ወርሃዊ ገቢ እና 13.41% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1793

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 171 sqm | BetDelala