Description
ቦሌ ፡ ደንበል | አፓርትመንት ሽያጭ 161 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+12 ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 4 ቤቶች አሉበት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ, Store, Laundry
️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር
️ 9ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እይታ ያለው ሰፊ እንግዳ መቀበያ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮል፣ 2 ሊፍቶች፣ ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር፣ ትራንስፎርመር፣ አነስ ያለ ግቢ እና ቴራስ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ህንፃው በአሁኑ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ ብቻ
ዋጋ = 34 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000)
Gross Yield፦ 10.87% | 211,180 ብር/ካሬ | Payback፦ 12.0 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል አካባቢ የሚገኝ የ 10.87% Gross Yield ያለው የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1772