Description
ቦሌ - ኢምፔሪያል | G+3 ቅንጡ ቤት ሽያጭ 326 ካ.ሜ
Location: ቦሌ ኢምፔሪያል አካባቢ G+3+T ሁኖ የተገነባ ዘመናዊ ቪላ
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 7 መኝታ , 9 መታጠቢያ , 2 Kitchen , ሰፊ ሳሎን , ተጨማሪ ለቢሮ , ለፀሎት ቤት እና ለግምጃ ቤት የሚሆኑ ክፍሎች የተካተቱበት
️ ጠቅላላ ስፋት: 326 ካሬ ሜትር
️ ቤቱ 220 ካሬ ላይ ያረፈ
️አገልግሎቶቹ
ጃኩዚ፣ ቴራስ፣ አረንጓዴ ቦታ፣ በረንዳ፣ የጥበቃ ቤት እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው።
️ ለመኖርም ሆነ ሀብት ለመፍጠር ተመራጭ የሆነ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ። የህንፃው ግንባታ በዘመናዊ የፊኒሺንግ ጥበብ የተገነባው እና የከተማዋን የኑሮን ደረጃ ከፍታ የሚያሳይ ግዙፍ ንብረት ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( በገዥ በኩል)
ዋጋ = 155 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1720