Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole Medhanialem, 2bdrm Furnished Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 28,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

163 Square Meter

Description

Furnished Apartment   ቦሌ ፡  መድኃኒዓለም  |  Fully Furnished  አፓርትመንት ሽያጭ 163 ካ.ሜ  Location:  የሚገኘው ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+12 ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት:  163 ካሬ ሜትር  ️  9ኛ  ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :-  በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ 2 ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ አለው። አሁን ላይ 4 አባወራዎች በህንፃው ውስጥ መኖር ጀምረዋል። ማስታወሻ 1: አፓርትመንቱ ከነሙሉ የቤት እቃዎች (With furniture) ነው ለገበያ የቀረበው። ማስታወሻ 2: ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው። ዶክመንት:-   በድርጅቱ ስም ያለ ካርታ ስለዚህ ግብይቱ የሚሆነው ቀጥታ ከድርጅቱ ጋር በመተካካት ነው። አከፋፈል:-  ጥሬ ገንዘብ ብቻ (Cash Only)   ዋጋ =  28  ሚሊዮን ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1852

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 163 sqm | BetDelala