Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Bole MEGA, Construction Land For Sale.......792sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 200,000,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

792 Square Meter

Description

Land | For Sale   ቦሌ :  ሜጋ  |  የግንባታ ቦታ ሽያጭ 792 ካ.ሜ Location:  የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ ከዋናው የቦሌ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️  ስፋት = 792 Sqm | በሁለት ካርታ፡ እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ ️  የመሬቱ አቀማመጥ ካርቭ (Curve/Corner) ላይ ሲሆን ሁለት አዋሳኝ መንገዶችን ያገኛል። ቦታው በሁለት ካርታዎች የተከፈለ (እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ) በመሆኑ ለሪል እስቴት፣ ለንግድ ህንፃዎች ወይም ለቅንጡ መኖሪያ ቤት ግንባታ እጅግ አዋጭ፣ ተመራጭ እና ለሪል እስቴት ግንባታ በጣም አመቺ የሆነ ቦታ ነው። የመሬቱ ቅርፅ: ካርቭ / የማዕዘን ቦታ (Curve / Corner Plot) የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (የሚታደስ/ፈራሽ) አዋሳኝ መንገዶች: 2 አዋሳኝ መንገዶች ያሉት (Corner Plot) ከዋና መንገድ ያለው ርቀት: ከቦሌ ዋና መንገድ 300 ሜትር የፊት ለፊት ርዝመት: 40 ሜትር ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 15 ሜትር የግንባታ ፈቃድ: የለውም ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። (በሁለት ካርታ የተዘጋጀ) አከፋፈል:-  Cash / Bank ( Buyer Side)   ዋጋ =  200  ሚሊየን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1913

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 792 sqm | BetDelala