Description
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት | አፓርትመንት ሽያጭ 154 ካ.ሜ
Location: ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+11 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen
️ ስፋት: 154 ካሬ ሜትር
️ 2ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል።
️ ማስታወሻ: ቤቱ የተከራየ በመሆኑ በጉብኝት ወቅት ተመሳሳዩን ቤት ነው የምታዩት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ ብቻ
ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 5.71% | 136,364 ብር/ካሬ | Payback፦ 21.9 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አቅራቢያ የሚገኝ፣ የ 5.71% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1770