Description
ቦሌ ወሎ ሰፈር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 141 ካ.ሜ
ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ ፣ 3B+G+20 ህንፃ ላይ
️ ስፋት = 141 ካሬ ሜትር ። ( Net area = 121sqm)
️ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ፣ 2 balcony
️ 15ኛ ፎቅ ላይ
️ ቆንጆ እይታ ባለው ዘመናዊ ህንፃ ላይ
️ ህንፃው በዚህ አመት ለኗሪዎች ርክክብ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነው።
️ 3 ሊፍት ፣ 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ጀኔሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር ያለው።
️ የባለቤትነት ስም ዝውውር በውክልና / በመተካካት/ የሚከናወን ነው
️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ
ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ።
ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ።
2% Commission
To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing
Code1633