Description
CCD Compound ፡ | G+1 ቤት ሽያጭ 354 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ጣፎ የአዲስ አበባ የኑሮ ደረጃን በዘመናዊ መልኩ ከፍ ባደረገው የሲሲዲ Luxury የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 5 መኝታ ቤቶች
️ ስፋት: 354 ካሬ ሜትር ( 248sqm )
ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር
ግራውንድ ፍሎር
1 መኝታ ከራሱ መታጠቢያ ጋር ፣ ሳሎን ፣ ወጥ ቤት እና አንድ የእንግዳ መታጠቢያ
አንደኛ ፎቅ
3 መኝታ ቤቶች ፣ 2 መታጠቢያ
ሰርቪስ ቤት የክፍል ዝርዝር
የአጋዥ ክፍል ፣ መታጠቢያ ቤት ፣ እቃ ቤት እና አንድ መኝታ አለው
አገልግሎቶቹ
አትክልት ቦታ፣ 3 መኪና ማቆሚያ አለው
️ የግቢው በውስጡ ሱፐርማርኬት ፣ ካፌ ፣ ጣፉጭ መሸጫ ቤቶች ፣ የልስ ማጠብ አለገለወግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ፣ የወተት ተዋፅ አቅራቢዎች የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉት የነዋሪውን ግቢ ውስጥ ያለውን ኑሮ ምቹ እና ደስተኛ ያደርገዋል።
ከሁሉም በላይ የቤቶቹ ግንባታ ፣ ስፉት ፣ የግቢው አረንጓዴነት ፣ ያለው የተራራ እይታ እና ለመረመድ የሚመች የፉሻማ አየር የግቢው ጋር ፍቅር ያሲሳል።
️ ማስታወሻ : ቤቱ ገበያ ላይ የወጣው ቪዶ ላይ በምታዩት የግንባታ ደረጃ ነው።
(Finishing is almost complete. The remaining works are only: Tiling of living/dining room and bedrooms, light fittings, and sanitary fittings conveniently left for the taste of the buyer. All bathrooms and the kitchen are tiled; internal doors are done. Code 1806 +251939703030