Description
CMC ፊጋ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 47 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ሲ.ኤም.ሲ ፊጋ አካባቢ በፊሊንቲስቶን በተገነባ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+4 ህንፃ ላይ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ፣
️ ስፋት: 47 ካሬ ሜትር
️ 4ኛ ፎቅ ላይ ።
️ በአንድ ፎቅ 4 ቤቶች ብቻ ስለሚኖሩበት ጸጥታው ለመኖሪያ ምቹ ነው።
ግቢው በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ አሉው ።
ማስታወሻ 1 ፦ የአንድ አመት የኪራይ ውል ቤቱን የሚሰጡት ሰው ይፈልጋሉ።
ማስታወሻ 2 ፦ ቶሎቶሎ ስለሚሸጡ የተጠቀምነው ቪዲዮ ተመሳሳዩን ከዚህ በፊት የተሸጠን ቤት ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 5.5 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 35,000 ብር/ወር | Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ)
ንፅፅር፦ የኮምፓውንዱ መደበኛ: 110k-130k/ካሬ | የዚህ ቤት: 117,021 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው)
ማጠቃለያ፦ የቤቱ ዋጋ ከፊሊንቲስቶን ኮምፓውንድ ወቅታዊ ገበያ ጋር ፍጹም የተመጣጠነ ነው። ከፍተኛና አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) እንዲያገኝ የሚያደርግ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1673