Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

CMC Michael, Luxury Apartment .....135sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 16,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

135 Square Meter

Description

CMC ፡ ሚካኤል | አፓርትመንት ሽያጭ 135 ካ.ሜ Location: ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ G+6 ሆኖ በተገነባ እናበወለል 4 አባወራዎች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 135 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ያለበት አካባቢ መኖሪያ ኮምፓውንድ ውስጥ በመሆኑ ለኑሮ እጅግ ምቹ እና የተረጋጋ ያደርገዋል። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት (አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ (Parking) እና የውሃ ሪዘርቭ (Water Reserve) የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1: ህንፃው የተወሰነ ስራ ይቀረዋል ነገር ግን 6 የሚሆን ሰው ገብቶ እየኖረበት ነው። ️ ማስታወሻ 2: ከፊለፊቱ መስኪድ በመኖሩ ለእምነቱ ተከታዮች ጥሩ ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.50% | 118,519 ብር/ካሬ | Payback፦ 13.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በተረጋጋ አካባቢ የሚገኝ የ 7.50% Gross Yield የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችል ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1747

Recommended Properties