Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Commercial Shop Sales

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 4,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

1

Area

20 Square Meter

Description

የህልምዎ መኖሪያ እና የንግድ ቦታ በቦሌ እምብርት! በፈጣን ዕድገትና ከፍተኛ የቢዝነስ እንቅስቃሴ በሚገኝበት ቦሌ (ከ22 ወደ አለምነሽ ፕላዛ በሚወስደው መንገድ፣ ከአዲሱ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፊት ለፊት) የሚገኙ ዘመናዊ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን ያስመዝግቡ! የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ጥቅሞች (Special Features) ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ: በ 25% ብቻ ክፍያ ይጀምሩ! ልዩ ቅናሽ:100% ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ እስከ 30% ታላቅ ቅናሽ። አጭር የርክክብ ጊዜ: በ 4 ወር ውስጥ ብቻ ቁልፍ ተረክበው ይግቡ! ተመጣጣኝ ዋጋ: ሙሉ ክፍያ ከ 4,500,000 ብር ጀምሮ። የቦታ አማራጮች (Available Units) የመኖሪያ አፓርታማዎች ስቱዲዮ (Studio): 78.43 ካሬ ሜትር ባለ 2 መኝታ: 103 m² እና 121.73 m² ባለ 3 መኝታ:133.9 m² ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች (ከ 11 m² ጀምሮ) ለጂም (Gym)፣ ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለቢሮ አገልግሎት፣ ለቡቲክና ኮስሞቲክስ እንዲሁም ለእሎችም ቢዝነሶች ተስማሚ! አድራሻ እና የመገናኛ ስልክ️ 0900919620

Recommended Properties