Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Gerji_Unity, 2bdrm Apartment For Sale.......90sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 16,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

1

Area

90 Square Meter

Description

ገርጅ ፡ ዩኒቲ | አፓርትመንት ሽያጭ 90 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 90 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት አደጋ ማጥፊያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ️ ማስታወሻ: አሁን ላይ ለመረከብ አንድ ወር አካባቢ ጊዜ ይቀረዋል (New Building)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው።) አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 16 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 50,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 3.75% 177,778 ብር/ካሬ | Payback፦ 26.7 yrs ማጠቃለያ፦ በመሃል ከተማ ገርጂ ዩኒቲ አካባቢ የሚገኝና ጥሩ የካፒታል እድገት የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1798

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 90 sqm | BetDelala