Description
ጋርመንት : ሃና ማሪያም | የግንባታ ቦታ ሽያጭ 1100 ካ.ሜ ( አስፓልት የያዘ )
Location: የሚገኘው ከሃይሌ ጋርመንት ወደ ቃልቲ ማሰልጠኛ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ሃና ቀለበት አካባቢ
የቦታው ዝርዝር መረጃ
️ ዋና አስፓልት የያዘ
️ ስፋት: 1100 ካሬ ሜትር
️ በ 2 ካርታ ያለ
️ ግንባሩ 23 ሜትር አካባቢ የሆነ ቆንጆ ቦታ
️ ለኮሪደር ልማት ቦታ ያለው ገባ ብሎ የተቀመጠ ኮሪደር የማያሰጋው።
️ ቆንጆ አቀማመጥ ሰሙና ቁርጥ ።
️ ኤል ላይ የሚገኝ ።
️ ለሪልስቴት አልሚዎች ቆንጆ ቦታ
️ አስተማማኝ ዶክመንት የድሮ ነባር ይዞታ
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ዋጋ = 110 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው።
ኮሚሽን: 2%
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1911