Description
ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ 136 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣
️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net)
️ 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ 2 ლიፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ( Daycare ) ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት
️ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 20.4 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ኪራይ: 80,000 ብር/ወር | ግብር: 123,900 ብር/ዓመት
Gross Yield: 4.71% (መካከለኛ የኪራይ ተመላሽ)
ንፅፅር፦ የአካባቢው: 145k-175k/ካሬ | የዚህ ቤት: 150,00 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከጃክሮስ አካባቢ አንጻር ተመጣጣኝ ሲሆን፣ ካሉት የቅንጦት አገልግሎቶችና ለቦሌ ካለው ቅርበት አንጻር ጥሩ የሚባል ነው። የኪራይ ተመላሹ መካከለኛ ቢሆንም፣ ከፍተኛ የረጅም ጊዜ የዋጋ ዕድገት ያስገኛል።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1667