Description
ካሳንችስ ፡ እንደራሴ | አፓርትመንት ሽያጭ 204 ካ.ሜ
Location: ካሳንቺስ እንደራሴ መንገድ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ
️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር
️ 3ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ ህንፃው ላይ በአሁን ሰአት ሰዎች እየኖሩበት ያለና ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ወይም ቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ በገዥ በኩል
ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1731