Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
New

Lancha : Global, 3bdrm Apartment For Sale

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 20,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

142 Square Meter

Description

ላንቻ ፡ ግሎባል | አፓርትመንት ሽያጭ 142 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ግሎባል አካባቢ B+G+9+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ ስፋት: 142 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል የመሰብሰቢያ አዳራሽ (Meeting hall)፣ ቢሮ (Office)፣ ቴራስ (Terrace)፣ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ ጀነሬተር እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ብዙ ድምፅ የሌለው ህንፃ ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ እየሆነ ነው። የሚወስደው ጊዜ 10 ቀን። አከፋፈል:- Cash | Bank (Both payment methods accepted) ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 4.80% 140,845 ብር/ካሬ | Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በላንቻ ግሎባል አካባቢ የሚገኝ፣ የባንክ ብድር ለሚጠቀሙ ገዢዎች አመቺ የሆነ፣ 4.80% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1822

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 142 sqm | BetDelala