Description
ፒያሳ : ኤንሪኮ
#ቤቱ
የሚገኘው ፒያሳ ኤንሪኮ ጀርባ ሲሆን፣ ከ20 ሜትር አስፋልት መንገድ ዳር የሚገኝ እጅግ ውብ እና ለንግድም ሆነ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ፍጹም አዋጭ የሆነ ቦታ ነው። ቦታው ላይ ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለ19 ፎቅ የሚሆን የግንባታ ፈቃድ የወጣለት እና ገብቶ መቆፈር ብቻ የቀረው ዝግጁ ንብረት ነው።
#Investment_Information
የመሬቱ ቅርፅ: በካርታው ላይ እንደሚታየው የተስተካከለ
የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ እና ለግንባታ ምቹ የሆነ አቀማመጥ
የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: ባዶ መሬት (ገብቶ ለመቆፈር ዝግጁ)
አዋሳኝ መንገዶች: 20 ሜትር ሰፊ አስፋልት መንገድ ዳር
የፊት ለፊት ርዝመት: [ሊሞላ]
ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 20 ሜትር
ግንባታ አመቺነት: ለባለ ብዙ ፎቅ (እስከ 19 ፎቅ) የንግድ እና የመኖሪያ (Mixed Use) ልማት የተመቸ
የግንባታ ፈቃድ: አዎ (ለ19 ፎቅ የወጣ)
#Financial_Information
Asking Price: 75,000,000 ብር (ሳይዘገይ ለሚገዛ)
Total Area: 532 sqm
Price per sqm: ~140,977 ብር
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash | Bank (Buyer Side)
#Agent_Commission
2%. 1,500,000 ብር
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።