Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

LemHotel-24, Commercial Space For Sale.......462sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 70,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

2

Area

462 Square Meter

Description

Commercial space | For Sale -   ለም ሆቴል  ፡ 24  | የንግድ ሱቅ  ሽያጭ 462 ካ.ሜ  Location:  ለም ሆቴል ወደ 24 በሚወስደው መነገድ ዳር G+13 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ  ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው እስከ አንድኛ ድረስ ብቻ  የንግድ ቦታ ያለው ሲሆን  የተቀረው የመኖሪያ ወለል ነው። ️  ብዙ እንቅስቃሴ ያልበዛበት በመሆኑ ለቢሮ ስራዎች ምቹ እና ሰላማዊ ነው። ️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️   አገልግሎት ለጠበቃ ቢሮ፣ ለንግድ ቢሮ፣ ለኮንስትራክሽን ቢሮ፣ ለተለያዩ ክሊኒኮች፣ ለመኪና መለዋወጫ መሸጫ፣ ስቶር፣ ለኢንሹራንስ፣ ለአማካሪ ቢሮዎች፣ ለህንፃ ዲዛይን ለሚሰሩ ድርጅቶች፣ ለቴክኖሎጂ እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎች፣ ለህክምና ላቦራቶሪዎች፣ ለትምህርት ማሰልጠኛ ተቋማት እና የድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት (Headquarters) ሆኖ ለማገልገል ፍጹም ምቹ ነው። ️  ማስታወሻ 1 : ህንፃው ያለው መንገድ ዳር በመሆኑ ምንም አይነት የእይታ መከለል ፣ የብርሃን ማጣት አይገጥመውም። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ /  ባንክ በገዥ በኩል   ዋጋ =  70 ሚሊዮን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1758

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 462 sqm | BetDelala