Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Luxury Apartment In Megenagna

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 26,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

3

Area

207 Square Meter

Description

Duplex Apartment መገናኛ : Top View 25,999,000 ብር - 4 Beds | 3 Baths + Maid's Room + Laundry | 8F | 207(170)sqm - #ቤቱ የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል።

Recommended Properties