Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Luxury Commercial Shop

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 4,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

1

Area

20 Square Meter

Description

በቦሌ አደይ አበባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፊት ለፊት የህልምዎን ቤትና የንግድ ቦታ በልዩ ቅናሽ ይግዙ! በአዲስ አበባ እምብርት፣ ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተራፊ በሆነው ስትራቴጂካዊ ቦታ ላይ የተገነቡ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን በታላቅ የ 30% ቅናሽ እናቀራርባለን። በ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ የባለቤትነት ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ወርቃማ እድል! የመኖሪያ አፓርትመንቶች ለቤተሰብዎ ምቾትና ለዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ተስማሚ ሆነው የተዘጋጁ፦ ባለ 1 መኝታ 78 ካሬ ሜትር ባለ 2 መኝታ 103.62 ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ 121.84 እና 133.14 ካሬ ሜትር አማራጮች ዋጋ፦ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ከ 10 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ! የንግድ ሱቆች ንግድዎን ያሳድጉ፤ አስተማማኝ ገቢ የሚያስገኙ የንግድ ቦታዎችን እንደ ፍላጎትዎ ይምረጡ፦ የስፋት አማራጭ፦ ከ 11 ካሬ ሜትር ጀምሮ በፈለጉት መጠንና አማራጭ የተዘጋጁ ዋጋ፦ የንግድ ሱቆች ከ 3 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ! ለምን እኛን ይመርጣሉ? ምቹ ቦታ፦ በቦሌ አደይ አበባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፊት ለፊት (ቀላል ትራንስፖርትና ከፍተኛ የሰው እንቅስቃሴ ያለው) ልዩ ቅናሽ፦ 30% የልዩ አዲስ አበባ ቅናሽ ቀልጣፋ የአከፋፈል ስርዓት፦ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል መጀመር ይችላሉ አሁኑኑ ይደውሉልን፤ የቦታው ባለቤት ይሁኑ! ️09-00-91-96-20 #habesharealtor #ሱቅ #ቤት #EthiopiaRealEstate #AddisAbabaRealEstate #AddisAbabaHomeBuyer #boleapartmen #ethiorealestate #DiasporaInvestment #Ethiopia #viralreelschallenge

Recommended Properties