Description
መገናኛ -24 | አፓርትመንት ሽያጭ 153 ካ.ሜ
Location: መገናኛ- 24 አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ,
️ ስፋት: 153 ካሬ ሜትር ( 131sqm-net)
️ 5ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።ቤቱን መስከረም ወር ላይ ለማስረከብ ቀን ተቆርጦለታል።
️ማስታወሻ 1 ፦ ቤቱ ኪችን ካቢኔት፣ ቁምሳጥን እና የባኞ ቤት እቃዎችን አያካትትም።
️ማስታወሻ 2 ፦ ገዢ የራሱን ባንክ አምጥቶ መግዛት ይችላል ፣ ያ ሲሆን የቤቱ ዋጋ በካሬ 125,000 ብር ይሆናል!
Delivery_Date
መስከረም 2019
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 18.3 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 9.18% | 119,607 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.9 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት ተስማሚ በሆነው መገናኛ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፣ የርክክብ ጊዜው በጣም አጭርና ግልጽ በመሆኑ ጥሩ የሚባል አማራጭ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1718