Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Old

Merkato Sebstegna, Construction Land For Sale......950sqm

Addis Ababa, Addis Ketema

For SALE

ETB 40,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

950 Square Meter

Description

  መርካቶ  ፡ አማኑኤል   | የግንባታ ቦታ  ሽያጭ 950 ካ.ሜ  Location:  ከ መርካቶ 7ኛ ወደ አማኑኤል የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ቆንጆ ቦታ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️  አስፓልት ፊት ለፊት  የሆነ የድሮ ፈራሽ ቤት ያለበት ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 950 ካሬ ሜትር ️  የግንባታ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ ያለው ️  ለቅይጥ ህንፃ ( Mixed Use Building ) ተመራጭ ቦታ ️  ማስታወሻ ፦ የኮሪደር ስጋት የለበትም። መንገዱን ለማስፋት ከፊት ለፊቱ ያሉት ቤቶች ስለሚፈርሱ ቦታው አስፓልት ዳር  ይሆናል። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ /  ባንክ በገዥ በኩል   ዋጋ =  40 ሚሊዮን  ብር። ድርድር አለው።  ኮሚሽን: 2% ️  ለስራ ቦታ መከራየት የሚፈልግ ካለም ኪራይ = 200,000 ብር ይከራያል። Land & Development Analysis የቦታው የካሬ ዋጋ፦ 42,105 ብር/ካሬ የአካባቢው ዋጋ  በመርካቶ/አማኑኤል አስፓልት የያዘ የመሬት ዋጋ በአማካይ ከ 60,000 90,000+ ብር/ካሬ ። ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበ (Undervalued Investment) ነው። ማጠቃለያ፦ ቦታው በመርካቶ የንግድ ማዕከል  በጥሩ ዋጋ የቀረበ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ Capital Appreciation የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1762

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Addis Ketema - 950 sqm | BetDelala