Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Mon Realestate

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 77,900 /Per Square Meter

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

80.17 Square Meter

Description

ጎልደን ቪሌጅ ሳይት ዘመናዊ እና ደህንነት ያለው ኑሮ በ8,500 ካሬ ሜትር ላይ የተገነባ ይህ ዘመናዊ ኮምፓውንድ ለቤተሰብ ምቹ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ተዘጋጅቶ የተሰራ የመኖሪያ መንደር ነው። አወቃቀር: 2 Basement + Ground + 20 ፎቅ + Terrace የሚገኙ አፓርታማዎች: 3 መኝታ 165.59 / 161.53 / 139.14 ካሬ 2 መኝታ 127.72 / 126.81 / 120.58 / 118.48 ካሬ 1 መኝታ 80.17 ካሬ የፕሮጀክቱ ዋና ባህሪያት: ሰፊ አረንጓዴ መናፈሻ ️️ የእስፓርት እና መዝናኛ ስፍራ የከርሰ ምድር ውሃ በቂ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ ክፍሎች ዘመናዊ እና ሰፋፊ ሊፍቶች ምቹ እና በቂ የፓርኪንግ ቦታ ስታንድባይ ጀነሬተር ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ሱቆች ከ23 ካሬ ጀምሮ የሚስቡ ጥቅሞች: ️ ፈጣን የግንባታ ሂደት ️ ዝግጁ መሰረተ ልማት (መንገድ፣ 3-Phase ኤሌክትሪክ፣ ውሃ) ️ ደህንነት ያለው ኮምፓውንድ ኑሮ ️ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተጠቀሰ በቅርበት የሚገኙ: ትምህርት ቤቶች የእምነት ተቋማት የመንግስት አገልግሎቶች ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናል (በኮሊደር ልማት) የህይወትዎን ደረጃ ያሻሽሉ ዛሬ ይጀምሩ! አሁኑኑ ይደውሉ 09-30-61-57-80

Recommended Properties

Apartment
For Sale

ETB 14,200,000

Apartment

Addis Ababa, Yeka
3
2
165 Square Meter

Published: 7 hours ago

2 Bedroom Apartment For Sale
For Sale

ETB 21,000,000

2 Bedroom Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole
2
2
157 Square Meter

Published: 4 hours ago

Century Adiss Realstate
For Sale

ETB 150,000

Century Adiss Realstate

Addis Ababa, Kirkos
3
4
183 Square Meter

Published: 9 hours ago

1 Bedroom Apartment for Rent in Nifas Silk-Lafto - 80.17 sqm | BetDelala