Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Ozone Project

Addis Ababa, Addis Ketema

For SALE

ETB 98,000 /Per Square Meter

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

81 Square Meter

Description

የሚገኘው ሰሜን ማዘጋጃ ሳሬም ሆቴል አጠገብ። አጠቃላይ የመሬት ስፋት - 1200 ካሬ ህንፃው የሚያርፈው - 1119 ካሬ 3B+G+17 ህንፃ 2B + 1st - የመኪና ማቆሚያ ከ 2 እስከ 16- የመኖሪያ ቤት በ ፍሎር 8 ቤቶች አሉት የሚጠናቀቀው በ 2 ዓመት ነው። ባለ 1 መኝታ 81 & 90 ካሬ የ ካሬ ዋጋ በ ካሬ 98,000 ብር ነው። እንደየ አከፋፈሉ ከ 10% እስከ 30% ቅናሽ። 100% ለሚከፍሉ ደንበኞች 30% ቅናሽ ይደረጋል። 50% ለሚከፍሉ ደንበኞች 20% ቅናሽ ይደረጋል። 25% ለሚከፍሉ ደንበኞች 10% ቅናሽ ይደረጋል። 1 መኝታ 81 ካሬ = 7,938,000 ደንበኞች 15% ከፍለው ቀሪውን በግንባታ ሂደት ቀስ ብለው መክፈል ይችላሉ። የሚያካትታቸው️ ለሁሉም ቤቶች  የመኪና ማቆሚያ የኤሌትሪክ ቻርጂንግ እስቴሽን ጂም እና እስፓ የመዋኛ ገንዳ 24/7 የጥበቃ እና ፅዳት አገልገልግሎት 24/7 የማይቆራረጥ የውሀ እና መብራት 24/7 CCTV Camera የከርሰ ምድር ውሀ አገልግሎት Partner with Ethiopian air lines sheba mile Gold statue.

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Addis Ketema - 81 sqm | BetDelala