Description
Land | For Sale ..... On Main Road
ፒያሳ ፡ ኤንሪኮ | የግንባታ ቦታ ሽያጭ 532 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ፒያሳ ኤንሪኮ ጀርባ ሲሆን፣ ከ20 ሜትር አስፋልት መንገድ ዳር የሚገኝ እጅግ ውብ እና ለንግድም ሆነ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ፍጹም አዋጭ የሆነ ቦታ ነው። ቦታው ላይ ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለ19 ፎቅ የሚሆን የግንባታ ፈቃድ የወጣለት እና ገብቶ መቆፈር ብቻ የቀረው ዝግጁ ንብረት ነው።
የቦታው ዝርዝር መረጃ
የመሬቱ ቅርፅ: በካርታው ላይ እንደሚታየው የተስተካከለ
የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ እና ለግንባታ ምቹ የሆነ አቀማመጥ
የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: ባዶ መሬት (ገብቶ ለመቆፈር ዝግጁ)
አዋሳኝ መንገዶች: 20 ሜትር ሰፊ አስፋልት መንገድ ዳር
ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 20 ሜትር
ግንባታ አመቺነት: ለባለ ብዙ ፎቅ (እስከ 19 ፎቅ) የንግድ እና የመኖሪያ (Mixed Use) ልማት የተመቸ
የግንባታ ፈቃድ: አዎ (ለ19 ፎቅ የወጣ)
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- Cash / Bank ( buyer side)
ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1903