Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Sarbet AU, Luxury Apartment For Sale.......170sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 26,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

170 Square Meter

Description

ሳርቤት ፡ አፍሪካ ህብረት | አፓርትመንት ሽያጭ 170 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ G+10 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉበት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Closed Kitchen ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ፎቅ 4 ቤቶች ፣ ሊፍት፣ 2 ቤዝመንት ፓርኪንግ፣ ትራንስፎርመር ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና በካሜራ የታገዘ ደህንነት አለው። ️ አሁን ከ 3 በላይ ቤቶች ውስጥ ተከራዮች እየኖሩበት ይገኛል ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.23% | 152,941 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 152,941 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (140,000-175,000) ጋር ይጣጣማል። 9.23% Gross Yield ያለውና ከአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይ ገቢና የካፒታል እድገት ያለው ተመራጭ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1781

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 170 sqm | BetDelala