Description
ጃክሮስ : እግዚአብ 24,570,000
-
3 Beds | 2 Baths + Laundry + Store + Closed Kitchen | 9F | 182 sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 9ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ የሉክሰሪ (Luxury) ደረጃን ከሟሟሉ ጥቂት ዘመናዊ ህንፃዎች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በውስጡ 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ አገልግሎት ይዟል። በተጨማሪም መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም (Gym)፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ / ዴይኬር (Daycare)፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running Space)፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ሙሉ ጥበቃ አገልግሎት አለው
@gera1621
0957066880