Description
ወሰን ፡ | አፓርትመንት ሽያጭ 134 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry
️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር
️ 5ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው :- ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲኖሩት የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ የመንግስት እና ከቦረር/ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 15 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.40%
111,940 ብር/ካሬ | Payback፦ 15.6 yrs
ማጠቃለያ፦ በወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ በሚገኝ G+8 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1814