Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

የሚከራይ ሁለት ወለል ቤት

Addis Ababa, Lemikura

For RENT

ETB 72,000 /Per Month

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

200 Square Meter

Description

የሚከራይ ቤት ጎሮ አካባቢ : ቤቱ ጥራት ያለው የግለሰብ ቤት ሲሆን ባለቤት ground እና 1st floor ይዘዋል :: የሚከራየው ቤት 2nd floor እና 3rd floor አንድ ላይ እንደ ሳሎን እና መኝታ ቤት ይሆናል :: ቤቱ ዘመናዊ እና የተገጠመለት እቃዎችም ከዉጭ የመጡ እቃዎች ናቸው :: ግቢው መኪናም ያቆማል :: ዉሃ እና መብራት ችግር የለም :: ሁለት ታንከር ስላለው :: kitchen cabinet ይገጠማል :: ሁለት የራሱ በረንዳ /balcony አለው :: ሰፈሩ ለመኖሪያ የሚመች ነው :: ለበለጠ መረጃ ይደውሉ :: 0927361854

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Lemikura - 200 sqm | BetDelala