Description
ወሰን ሰንሻይን ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 130 ካ.ሜ
Location
️ ወሰን ሰንሻይን ሪልስቴት አካባቢ G+6 ህንፃ ላይ። በወለል 4 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen
️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር (105sqm-net)
️ 1ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ሊፍት , የእንግዳ መቀበያ , የአደጋ ጊዜ መውረጃ , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 45,000 ብር/ወር
Gross Yield: 4.15%
የካሬ ዋጋ: 100,000 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 24.1 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በወሰን ሰንሻይን አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ለአንድ ካሬ የተጠየቀው የሽያጭ ዋጋ 100,000 ብር (በተጣራ ስፋት 123,809 ብር) ነው። ይህም በአሁኑ ወቅት በአካባቢው አዲስና ሙሉ በሙሉ አልቀው ለሚረከቡ አፓርታማዎች ከሚጠየቀው አማካኝ የገበያ ተመን ጋር ተመጣጣኝ ነው። ንብረት ገዝተው የረጅም ጊዜ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation) ማግኘት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1706