Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

3 Bedroom Apartments

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 16,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

132 Square Meter

Description

ለትራንስፖርት ምቹ ለልጆቾ ትምህርት ቤት በቅርብ ቦታ የሚገኝበት አካባቢ ሰላማዊ አካባቢ በፍጥነት እያደገ ያለ አካባቢ በቦሌ ቡልቡላ G+4 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 3 መኝታ 132 ካሬ ቅድመ ክፍያው 30% 4.9 ሚሊየን ብር የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ ነው የክፍያ ግዜው 1 አመት ሲሆን ማስረከቢያ ግዜ እስከ 6ወር ነው ነው። ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ። ለበለጠ መረጃ በ 09-77-87-43-32 ይደውሉ ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው።

Recommended Properties

አያት 49 - ማይፕላዛ2 መኝታ -5.5
For Sale

ETB 11,200,000

አያት 49 - ማይፕላዛ2 መኝታ -5.5

Addis Ababa, Yeka
2
2
76 Square Meter

Published: 1 day ago

ካሳንችስ ላይ እጅግ ውብ ቤት
For Sale

ETB 95,000

ካሳንችስ ላይ እጅግ ውብ ቤት

Addis Ababa, Arada
3
3
222 Square Meter

Published: 7 days ago

3 Bedroom Apartments | BetDelala