Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Apartment

Addis Ababa, Arada

For SALE

ETB 85,000 /Per Square Meter

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

117 Square Meter

Description

የፒያሳው ሳይታችን የሱቅና የቢሮ የመሸጫ ዋጋ ከዚህ በታች ያውን የሚመስል ሲሆን የ ግራውንድ ወለል ዋጋ በካሬ ከ 260,000 ብር እስከ 385,000 ብር ድረስ እንደየ አቀማመጡ ይሆናል:: 1) First floor   price per m²   176,793 birr 2) Second floor     price per m²      135,962 birr 3) Third floor      Price per m²     112,000 4) Basemen floor   Price per m²   260,000 አከፋፈሉም ቅድመ ክፍያ 50% ሆኖ ቀሪውን በ 6 ወር ውስጥ የሚከፍሉ ሲሆን አፓርትመንቶቻችን ከ 6ኛ ፎቅ በላይ ያሉት ለ ሴሚ ፊኒሽድ 85,000 ብር በካሬ ሲሆን 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ላይ በስታንዳርድ ፊኒሺንግ በካሬ 89,000 ብር ሆኖ ቅድመ ክፍያውም 50% ነው ቀሪው በ አንድ አመት የሚከፈል ይሆናል:: ለሴሚ ፊኒሽዱ ቀሪ ክፍያው በ 6 ወር የሚከፈል ይሆናል:: ያሉን የካሬ አማራጮች 117 ካ.ሜ እና 126 ካ.ሜ እና 132 ካ.ሜ ናቸው ሁለቱም ባለ ሁለት መኝታ ናቸው::

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Arada - 117 sqm | BetDelala