Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Apartment For Sale Haile Garment

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 9,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

165 Square Meter

Description

GSA / Bereka Real Estate ሀይሌ ጋርመንት የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ በእምነት ያስያዙ! ️ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የ8 ዓመት የተረጋገጠ ልምድ ከ9 በላይ አፓርትመንቶችን በጥራት የገነባ ተቋም 50% ከወለድ ነፃ ብድር እስከ 5 ዓመት 140220 ካሬ ሜትር ባለ 3 እና 4 መኝታ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ለምን GSA / Bereka Real Estate? አስተማማኝና ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ከግዢ በኋላ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ የለም ተመጣጣኝ ዋጋ እና ቀላል የክፍያ ስርዓት የከርሰ ምድር ውኃ ዘመናዊ አሳንሰር ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ሰፊ ሰገነት (Balcony) ለትራንስፖርት፣ ለገበያ፣ ለትምህርት ቤቶች እና ለጤና ተቋማት ቅርብ የሆነ ምቹ አካባቢ ፈጣን እና አስደናቂ የግንባታ እድገት ዛሬ ይወስኑ፤ ነገ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ እና የሳይት ጉብኝት ይደውሉ። ️ 0928 036 421 GSA / Bereka Real Estate ጥራትን የሚገነባ፣ እምነትን የሚያስረክብ።

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Nifas Silk-Lafto - 165 sqm | BetDelala