Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Old

CMC Sunshine Compound

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 11,000,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

64 Square Meter

Description

CMC : SUNSHINE 1 Bed | 1 Bath | Closed Kitchen + Laundry | 4F | 64(64)Sqm #አፓርትመንቱ የሚገኘው ሲኤምሲ ሰንሻይን ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ለኑሮ ምቹ ከሆኑ መኖሪያዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ በውስጡ የተለያዩ ኑሮን የሚያቀሉ ሱቆች፣ ላውንድሪ፣ ዳቦ ቤቶች እና ካፌዎች ይገኙበታል። በሌላ በኩል ግቢው ሰፊ በመሆኑ ለመኪና ማቆሚያ እና ለልጆች መጫወቻ ስፍራ በቂ ቦታ አለው። #Financial_Information Asking Price: 10,999,000 ብር Price per sqm: 171,859 ብር Monthly Rent: 30,000 ብር Yearly Rent: 360,000 ብር #Price_Position Premium/Residential Compound #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው፣ ወደ ራሱ ስም በማዞር ላይ ነው። #አከፋፈል Cash payment #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ አይደውሉ

Recommended Properties